dcsimg

ባለ ወፍራም እንቁር ቁራ ( Amharic )

provided by wikipedia emerging languages

ባለ ወፍራም እንቁር ቁራ ኢትዮጵያኤርትራሶማሊያ ብቻ የሚገኝ ወፍ (ቁራ) ነው። በባዮሎጂ ስሙ (Corvus crassirostris) ነው። በእንግሊዝኛ ደግሞ Thick-billed Raven ይባላል። ይሄው ቁራ ያገኘውን ስጋም ሆነ አትክልት ይመገባል። ከሱ ዝርያወች ሁሉ ትልቅ የሆነው ቁራ 60-64 ሳንቲ ሜትር ሲረዝም እስከ 1.5 ኪሎ ይመዝናል። ከአንገቱና ከኔፓው ላይ ነጭ ነው። በስተቀር በሙሉ ጥቁር ነው። የሚኖረው ከተራራማ ስፍራ 1500 እስከ 3400 ሜትር ከባህር ወለል በላይ ነው። ቁጥሩ በመመናመኑ አሁን አስጊ ደረጃ ላይ ካሉ እንስሳት አንዱ ነው።

 src=
ቁራ
 src=
የሚገኝበት አገር
license
cc-by-sa-3.0
copyright
ዊኪፔዲያ ደራሲያን እና አርታኢዎች